Enducational Project

በኦሮሚያ ዳያስፖራ ድጋፍ የተገነባው ቡሑራ ቦሩ ሶሌ ትምህርት ቤት ተመረቀ።

በኦሮሚያ ዳያስፖራ ድጋፍ የተገነባው ቡሑራ ቦሩ ሶሌ ትምህርት ቤት ተመረቀ። ትምህርት ቤቱ በሁሉም የትምህርት ቁሳቁሶች ያማላ  ሲሆን ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ተገንብቷል። በስነ ስርዓቱ ላይ የዳያስፖራ አመራሮችና ተወካዮች ተገኝተዋል።

በኦሮሚያ ዳያስፖራ ድጋፍ የተገነባው ቡሑራ ቦሩ ሶሌ ትምህርት ቤት ተመረቀ። Read More »

የኦሮሚያ ዳያስፖራ ማህበር በአዳማ እያስገነባ ያለው ትምህርት ቤት ጉብኝት ተካሄደ

የኦሮሚያ ዳያስፖራ ማህበር በአዳማ እያስገነባ ያለውና 85% የተጠናቀቀው የሶሌ ቡኡረ ቦሩ ትምህርት ቤት ጉብኝት ተካሄደ። በጉብኝቱ ላይ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ዴኤታው ክቡር ዶ/ር ብርሀኑ ሌንጂሶ፣ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሐመድ እንድሪስ፣ የአዳማ ከተማ ምክትል ከንቲባ ክብርት ወ/ሮ ሂንሴኔ መሐመድ፣ በኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት የዳያስፖራ ማስተባበሪያ ሃላፊ ክቡር አቶ አሚን ጁንዲ እንዲሁም የኦሮሚያ ዳያስፖራ

የኦሮሚያ ዳያስፖራ ማህበር በአዳማ እያስገነባ ያለው ትምህርት ቤት ጉብኝት ተካሄደ Read More »