በኦሮሚያ ዳያስፖራ ድጋፍ የተገነባው ቡሑራ ቦሩ ሶሌ ትምህርት ቤት ተመረቀ።

በኦሮሚያ ዳያስፖራ ድጋፍ የተገነባው ቡሑራ ቦሩ ሶሌ ትምህርት ቤት ተመረቀ። ትምህርት ቤቱ በሁሉም የትምህርት ቁሳቁሶች ያማላ  ሲሆን ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ተገንብቷል።

በስነ ስርዓቱ ላይ የዳያስፖራ አመራሮችና ተወካዮች ተገኝተዋል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *