no1.jpg
previous arrow
next arrow

እንኳን ወደ ኦሮሚያ ዲያስፖራ ማህበር በደህና መጡ

አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ የድጋፍ ደብዳቤ በመጻፍ ወቅታዊ የግልና የኢንቨስትመንት መረጃዎችን መስጠት በማህበሩ በኩል የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስር በመፍጠር ለአባላቱ ምቹ ሁኔታ መፍጠር የአባላቱን የቤት ጥያቄ መሰረት በማድረግ ሁኔታዎችን ማመቻቸት  ተቀዳሚ ስራችን ነው፡፡

OUR APPROACH

በመንግስት እና በዲያስፖራ መካከል ድልድይ መሆን ነው!

ለዲያስፖራው የተዘጋጁ ምቹ ዕድሎች

የኦሮሚያ ኢንዱስትሪ ቢሮ ባወጣው ደንብ መሰረት ገበያውን ለማማለል ትላልቅ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ተዘጋጅተዋል። እና እነዚህ ቦታዎች ከባንክ ጋር ለመገናኘት እና በኢንዱስትሪው ዘርፍ ለመሳተፍ ጠቃሚ ናቸው።

ፕሮጀክቶች

የኦሮሚያ ዲያስፖራ ማህበር (ኦዲማ) በ ኢንቨስትመንት ፕሮጀክት፣በ ትምህርት ፕሮጀክት፣በ ማህበራዊ ድጋፍ ፕሮጀክት ትልልቅ ስራዎችን ሲሰራ ቆይቶአል፡፡

በ ትምህርት ፕሮጀክት

የኦሮሚያ ዳያስፖራ ማህበር በአዳማ ከተማ አስተዳደር ለ1200 ችግረኛ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

በ ማህበራዊ ድጋፍ

የኦሮሚያ ዳያስፖራ ማህበር ለሁለተኛው ዙር 50 አባወራዎች የተፈናቀሉባት በሱሉልታ ከተማ አስተዳደር በምግብ ዕርዳታ ድጋፍ ጋር።

በ ኢንቨስትመንት ፕሮጀክት

የኦሮሚያ ዲያስፖራ ማህበር ኦዲማ በ2015 ለዲያስፖራው ባደረገው ድጋፍ እና መረጃ መስጠት 205 የሚጠጉ ዲያስፖራዎች ኢንቨስትምነት ፍቃድ አግኝተው ወደ ስራ እንዲገቡ ተደርጎል፡፡

Our Partner

The Right Association Believes in Working Together.