የዲያስፖራ ተሳትፎ በኢንቨስትመንትና በልማቱ ዙሪያ በኦሮሚያ እየተሰራ ይገኛል
የኦሮሚያ ዲያስፖራ ማህበር በ2015 በ60′አባላት የተቋቋመ ሲሆን አሁን 13,000 አባላት ደርሷል። ማኅበሩ በኢንቨስትመንትና በልማት ሥራዎች ላይ በመሳተፍ የሥራ ዕድል ለመፍጠርና የሀገሪቱን ኢኮኖሚ በማሳደግ ረገድ ትልቅ ሚና ይጫወታል። ዳያስፖራውም በኢንቨስትመንትና በልማት ስራዎች ላይ በመሳተፍ ለአገሩ ያለውን ፍቅርና ክብር ማሳየት ይኖርበታል። የኦሮሚያ ዳያስፖራም በተለያዩ አቅጣጫዎች ለሀገራችን እድገት የበኩሉን አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው። በኦሮሚያ ዳያስፖራ የኢንቨስትመንት ተሳትፎና ልማት ላይ […]
የዲያስፖራ ተሳትፎ በኢንቨስትመንትና በልማቱ ዙሪያ በኦሮሚያ እየተሰራ ይገኛል Read More »
