የኦሮሚያ ዳያስፖራ ማኅበር (ኦዲኤ)  ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጋር በጋራ በመሆን 50 ለተፈናቀሉ አባወራዎች የሠብአዊ ድጋፍ አደረገ፤፤

የኦሮሚያ ዳያስፖራ ማኅበር (ኦዲኤ) በተባበሩት መንግስታት #የስጦታ ሠብአዊ ድጋፍ ለ50 አባወራዎች የተፈናቀሉ ቤተሰቦች ለሁለተኛው ዙር የምግብ እሽግ መርሃ ግብር በሱሉልታ ከተማ አስተዳደር ሰፍረዋል። የኦሮሚያ ዳያስፖራ ማህበር ለተከበረው የሰብአዊነት ስጦታ ከልብ እናመሰግናለን።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *