የኦሮሚያ ዳያስፖራ ማህበር በትላንትናው እለት ወደ ሀገራችን በመምጣት በበጎ ፍቃደኝነት አገልግሎት ለልብ ህሙማን ህክምና ሲያደርጉ ለከረሙት ለዶ/ር ተስፋዬ ተሊላ እና ባለቤታቸው ዶር ኦብሲኔት መሪድ እና ሌሎች ለቡድኑ ህክምና ባለሞያዎች የእራትና የምስጋና ፕሮግራም አድርገዋል።
በተጨማሪም ለትውልደ ኢትዮጵያዊው እና የኦሮሚያ ዳያስፖራ ማህበር የቦርድ ለሆኑት የNASA ሳይንትቲስት ዶር ብርሃኑ ቡልቻ ለሀገራችን ለቴክኖሎጂ ሽግግር እና ለትምህርት መሻሻል እያበረከቱ ላሉት አስተዋፅኦ ማህበሩ አመስግነዋል ።
የኦሮሚያ ዳያስፖራ ማህበር በትላንትናው እለት በፕሮግራሙ ላይ ለተገኙት የክብር እንግዶች ዶር ቶላ በሪሶ የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ፣አምባሳደር ሺፈራው ጃርሶ እና ለማህበሩ ቦርድ አባላት ምስጋና ያቀርባል።
Amin Jundi
Idris B. Abdela

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *