Waldaan Diyaaspooraa Oromiyaa hirmaannaa diyaaspooraan Oromiyaa gama dinagdeetiin qabu cimsuuf, dhiheenya kana Dhaabbata Oromia Diaspora Holding Share Company Jedhamu hundeessuun sochii jalqabee jira.
Bu’uuruma kanaan, akka biyya keenyaatti seera haaraa sochii dinagdee fi gurgurtaa aksiyoonaa taasisuuf Waldaan aksiyoona kamiyyuu Abbaa taayitaa gabaa Kaappjtaalaa itiyoophiyaatti Ethiopian Capital Market Authority – የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን tti akka galmaa’uuf bu’uuruma seeraan ta’een Waldaan Aksiyoonaa Diyaaspooraa Oromiyaa Hooldiingii gama Siinqee Investment Bank tiin Adeemsi galmee akka raawwatuuf walii galtee hojii guyyaa har’aa raawwatameera. Yeroo dhihootti piroojektoota murteessoo wajjiin kan hawaasa bal’aa diyaaspooraa keenya biraan geenyu ta’a.
የኦሮሚያ ዳያስፖራ ሆልዲንግ አ.ማ ከሲንቄ ኢንቨስትመንት ባንክ ጋር ስምምነት ተፈራረመ – ወደ ካፒታል ገበያ ለመግባት፤ 1 ቢሊዮን ብር ካፒታል ማሰባሰብ ታቅዷል
ግንቦት 18 ቀን 20218 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ
የኦሮሚያ ዳያስፖራ ሆልዲንግ የአክሲዮን ማህበር (ኦዳሆ አ.ማ) የግብይት አማካሪ አገልግሎት ስምምነትን ከሲንቅ ኢንቨስትመንት ባንክ አ.ማ ጋር በይፋ ተፈራርሟል። ባንኩ በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የተፈቀደለት ተቋም ሲሆን፤ የፈቃድ ቁጥሩም IB‑0016/2018 ነው።
ስምምነቱ አክሲዮን ማህበሩ በአዲሱ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ከመጀመሪያዎቹ ተመዝጋቢዎች መካከል አንዱ ለመሆን የሚያስችል ታሪካዊ ምዕራፍ ሲሆን፤ መስራቾቹ የተፈቀደለትን የካፒታል መጠን ወደ 1 ቢሊዮን ብር በሕዝብ አክሲዮን ሽያጭ በማሰባሰብ ከፍ ለማድረግ ያለመ ነው።
በስምምነቱ መሰረት፤ ሲንቄ ኢንቨስትመንት ባንክ ሙሉ አማካሪነት፣ የተሟላ ሰነድ ማዘጋጀት፣ የድርጅት አስተዳደር መዋቅር መንደፍ፣ ከካፒታል ገበያ ባለስልጣን ጋር የቁጥጥር አካል ተወካይነት መወጣት እና የአክሲዮን ሽያጭ ሂደትን መደገፍ የሚጠበቅ ሲሆን፤ ሁሉም ተግባራት በካፒታል ገበያ አዋጅ ቁጥር 1248/2021 መሰረት የሚከናወኑ ይሆናል።
ቀጣይ እርምጃው የተሟሉ ሰነዶችን ለካፒታል ገበያ ባለስልጣን ማቅረብ ሲሆን፤ ሰነዶቹ ከጸደቁ በኋላ አክሲዮን ማህበሩ ለሰፊው ዳያስፖራ ማህበረሰብ የአክሲዮን ሽያጩን ሂደቱን ይፋ በሆነ መልኩ ይጀምራል።
ይህ ትብብር ዳያስፖራውን እና የአገር ውስጥ ባለሀብቶችን ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ጋር በቀጥታ የሚያገናኝ ከመሆኑ ባለፈ፤ በኢንቨስትመንት፣ በፈጠራ እና በኢኮኖሚ ለውጥ ሂደት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል።

