ስለኛ የኦሮሚያ ዲያስፖራ ማህበር ለትርፍ ያልተቋቋመ፣ ፖለቲካዊ እና ሃይማኖታዊ ያልሆነ በሲቪክ ማህበረሰብ የተቋቋመ ማህበር ነው፡፡ የኦሮሚያ ዲያስፖራ ኦዲማ የካቲት 09/2007 ዓ.ም ወይም እ.ኤ.አ በ16/02/2015 የተቋቋመ ሲሆን፤ በተቋቋመበት ወቅት የአባላት ቁጥር ከ60 በታች ቢሆንም በአሁን ወቅት ግን በአለም ዙሪያ ያሉት የማህበሩ አባላት ቁጥር ከ12,000 በላይ ሆኖዋል፡፡ የኦሮሚያ ዲያስፖራ ማህበር ራዕይ,ተልዕኮ ,ግብ እና ዓላማዎች ተልዕኮ ለአባላቱ ጥራት ያለው ድጋፍ በመስጠት በአገሪቱ ቀጣይ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ እንዲሳተፉ እንዲሁም የአባላቱን አቅም ወይም ችሎታ በመጠቀም የህብረተሰቡ ቁልፍ ችግሮች መፍታት፡፡ ራዕይ የኦዲማ ራዕይ ሁሉም ዲያስፖራዎች እና ተዛማጅ ግለሰቦች በተለይም ኦሮሚያ ክልል ተወላጆች ሙሉ አቅማቸውን በመጠቀም እና በአጠቃላይ በኢትዮጵያ እድገት ውስጥ ተሳታፊ በመሆን ፍትሃዊ የዕድሎች ተጠቃሚ ሆነው ማየት ነው ግቦች በተለያዩ ሀገሮች ውስጥ የሚኖሩ አብዛኛዎቹ አባላቶቹ የብሔራዊ ንቃተ-ህሊና እና ማህበራዊና ኢኮኖሚዊ ደህንነታቸው በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ውስጥ ማሻሻል። ዓላማዎች 1. የሀገሪቱን ህጎችና መመሪያዎች በማክበር የሁሉም ኦዲማ አባላት ማህበራዊ፣ ሲቪክ እና ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎን የሚያበረታቱ አገልግሎቶችን ከማህበሩ ሠራተኞች ጋር በመሆን ማቅረብና መደገፍ፡፡2. ከሚመለከታቸው የመንግስት፣ የህዝብ እና የግል ድርጅቶች እና ኤጀንሲዎች ጋር በመተባበር ጤናማ የሰው ኃይል አያያዝ መርህን በመከተል ወደ ሀገር ተመላሽ የኦሮሚያ ዳስደተኞችና ዲያስፖራን ሁኔታዎችን ማመቻቸት እና ማደራጀት የኦዲማ ግቦች , ዕሴቶች በተለያዩ ሀገሮች ውስጥ የሚኖሩ አብዛኛዎቹ አባላቶቹ የብሔራዊ ንቃተ-ህሊና እና ማህበራዊና ኢኮኖሚዊ ደህንነታቸው በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ውስጥ ማሻሻል። ግቦችበተለያዩ ሀገሮች ውስጥ የሚኖሩ አብዛኛዎቹ አባላቶቹ የብሔራዊ ንቃተ-ህሊና እና ማህበራዊና ኢኮኖሚዊ ደህንነታቸው በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ውስጥ ማሻሻል። ዕሴቶችየሰው ሀብትን ማስተዋወቅ የቴክኖሎጂ ሽግግር የአባሎቹ በጎ ፈቃደኝነት ለሌሎች ቦታ ማመቻቸት ያአመለካከት ለዉጥ መርሆዎችተጠያቂነት ግልፅነት የአባላቶቹ አስተዋይነት ተጠቃሚ ላልሆኑ አባሎች ትኩረት መስጠት ማህበሩ ለአባላቶቹ የሚያደርጋቸዉ ድጋፎችበኦሮሚያ ዲያስፖራ ማህበር ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል፡- የአባልነት መታወቂያ መስጠት በማንኛውም ጊዜ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ የድጋፍ ደብዳቤ መጻፍ ወቅታዊ የግልና የኢንቨስትመንት መረጃ መስጠት ባሉት ህጎች እና መመሪያዎች ላይ በመመርኮዝ የአባሎቹ የመኖሪያ ቤት ጥያቄዎች እውን ሆነው እስከሚጠናቀቁ ድረስ ሁኔታዎችን ማመቻቸትና ድጋፍ መስጠት ODA Managment Team Abda JemalExcutive Director Biruk FikruICT and A.M Feysel TemamFinace ODA Board Team Sara HassenPresident Tesfaye Dima Vice President Mohammed AbduljelilBoard Secretary Mustefa HussenBoard Member Omer OsmanBoard Member Lelisa HikaBoard Member Darartu HabibBoard Member Idiriis BunsuruBoard Member Dr.BirhanuBoard Member Number of Diaspora members Active Now 1000 + Investment received + pending to Investments 100 +